ለሥራ ምቹ የሆኑ ተቋማትን መገንባት ለህብረተሰቡ የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችል የኣሪ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

ለሥራ ምቹ የሆኑ ተቋማትን መገንባት ለህብረተሰቡ የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችል የኣሪ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።
‎
‎በመንግስትናበሕብረተሰቡተሳትፎየሚሠሩየልማትሥራዎችየአገልግሎትአሰጣጥንለማቀላጠፍእንደሚያግዝምተመላክቷል።
‎
‎በደቡብኢትዮጵያክልልበኣሪዞንዎባኣሪወረዳከ8 ሚሊዮንብርበላይበሆነወጪየግብርናጽህፈትቤትናተያያዥሕንፃዎችተመርቅውለአገልግሎትበቅተዋል።
‎
‎የዎባኣሪወረዳዋናአስተዳዳሪአቶመምህሩጌታቸውበምረቃውወቅት፤ለተለያዩለግብርናጽህፈትቤትአገልግሎትየሚሰጡ 20 ቢሮዎች፣አንድመጋዘንእናአንድመለስተኛአዳራሽግንባታውበስኬትእንዲጠናቀቅአስተዋጽኦያበረከቱአካላትንአመስግነዋል።
‎
‎የልማትናየመልካምአስተዳደርችግሮችንበጋራበመፍታትየሕዝቡንተጠቃሚነትለማረጋገጥበትኩረትበመሠራቱ እምርታዊ ለውጥመመዝገቡንዋናአስተዳዳሪውገልፀው፤ለግንባታውከመንግስትናከህብረተሰቡከ8 ሚሊዮንብርበላይወጪመደረጉንአንስተዋል።
‎
‎የኣሪዞንዋናአስተዳዳሪአቶአብርሃምአታበበኩላቸውበመንግስትናበሕብረተሰቡተሳትፎየሚሠሩየልማትሥራዎችየአገልግሎትአሰጣጥንከማቀላጠፍባለፈየሰራተኛውንተነሳሽነትበማሳደግምቹየሥራአካባቢንለመፍጠርየሚያስችሉመሆናቸውንአስረድተዋል።
‎
‎በምረቃውየታደሙየአጎራባችወረዳአስተዳዳሪዎችከሕብረተሰቡሀብትበማመንጨትየልማትጥያቄዎችንለመፍታትተሞክሮመውሰዳቸውንአንስተዋል።
‎
‎በማጠቃለያውለቢሮየውስጥዕቃዎችለማሟላትከ1.7 ሚሊዮንብርበላይየሚሆንየዓይነትናየገንዘብስጦታየተበረከተሲሆን፤በወረዳውየፖሊስጽህፈትቤትእናየማዘጋጃቤትህንፃግንባታመሠረተድንጋይምተቀምጧል።
‎
‎ዘጋቢ: ታገልለማ-ከጂንካጣቢያችን
‎