የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 1ኛ መደበኛ ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡ የካቢኔ አባላትን ተቀብሎ አጸደቀ
ሀዋሳ፡ መስከረም 28/2019 ዓ.ም (ደሬቴድ) 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡ የካቢኔ አባላትን በሙሉ ድምጽ አፅድቋል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
1. አቶ ተመስገን ጥሩነህ – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
2. ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
3. አቶ አዲሱ አረጋ – የግብርና ሚኒስትር
4. ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) – የገንዘብ ሚኒስትር
5. አቶ መሀመድ እድሪስ – የሀገር መከላከያ ሚኒስትር
6. ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ – የትምህርት ሚኒስትር
7. ወ/ሮ ሀና አርያስላሴ – የፍትህ ሚኒስትር
8. ወ/ሮ ያስሚን ወሀብረቢ – የንግድና ቀጠናዊ ስትስር ሚኒስትር
9. ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) – የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
10. ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ – የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር
11. ዶ/ር መቅደስ ዳባ – የጤና ሚኒስትር
12. አቶ አወሉ አብዲ – የስራና ክህሎት ሚኒስትር
13. ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ – የገቢዎች ሚኒስትር
14. አቶ በረከት ፍስሃፅዮን – የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር
15. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ – የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር
16. ወ/ሮ አለምፀሃይ ጳውሎስ – የማዕድን ሚኒስትር
17. አቶ ሳዳት ነሻ – የሎጅስቲክስ ሚኒስትር
18. ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ – የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
19. አቶ ሙሳ አደም – የሰላም ሚኒስትር
20. ፍሬሕይወት ታምሩ – የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
21. ኢ/ር መሀመድ አብዱርሃማን – የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር
22. ዶ/ር ኢ/ር ሱልጣን ወሊ – የመስኖ እና ቆላማ ሚኒስትር
23. ዶ/ር አክሊሊ ታደሰ – የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር
የካቢኔ አባላት የተሰጣቸውን ኃላፊነት በአግባቡ በመወጣት ኢትዮጵያን ወደተፈለገው የብልፅግና ደረጃ ለማድረስ በጊዜ የለኝም መንፈስ መሥራት እንደሚጠበቅባቸው ተነስቷል፡፡
የካቢኔ አባላት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡
ዘጋቢ፡ ካሱ ብርሃኑ

More Stories
ዕጩ የካቢኔ አባላት ከወትሮ በተለየ መንገድ ባለዕዳና ከፍተኛ አደራ የተጣለባቸው መሆኑን እንዲገነዘቡ ማሳሰብ እወዳለሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ሹመት የምንዝናናበት ሳይሆን ኢትዮጵያን ለማፅናት እና ለማበልፀግ የምንሰራበት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካቢኔያቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበው በሙሉ ድምጽ ጸድቋል