የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) አቀራቢነት፡-
አቶ አንዳርጋቸዉ ይድነቃቸዉ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነዉ ተሾመዋል፡፡
ምክትል ፕሬዝዳንቱ በምክር ቤቱ ፊት ቀርበዉ ቃለ መሀላ ፈጽመዋል፡፡
ዘጋቢ፡ ድልነሳዉ ታደሰ

More Stories