የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) አቀራቢነት፡-

አቶ ኤርሲኖ አቡሬ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሆነዉ ተሾመዋል፡፡

ፕሬዝዳንቱ በምክር ቤቱ ፊት ቀርበዉ ቃለ መሀላ ፈጽመዋል፡፡

ዘጋቢ፡ ድልነሳዉ ታደሰ