የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) አቀራቢነት፡-

መሀመድ ኑሪዬ (ዶ/ር) እንዲሁም አቶ ናስር አህመድ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ረዳት የመንግስት ተጠሪ ሆነዉ ተሾመዋል፡፡

ተሿሚዎቹ በምክር ቤቱ ፊት ቀርበዉ ቃለ መሀላ ፈጽመዋል፡፡

ዘጋቢ፡ ድልነሳዉ ታደሰ