ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ ሆነዉ በድጋሚ ተሾሙ

ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ ሆነዉ በድጋሚ ተሾሙ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባዔ ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) የመንግስት ዋና ተጠሪ አድርጎ ሾሟል፡፡

የክልሉ የመንግስት ተጠሪ ሆነዉ የተሾሙት ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሀላ ፈጽመዋል፡፡

ዘጋቢ፡ ድልነሳዉ ታደሰ