አቶ አንተነህ ፈቃዱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሆነዉ በድጋሚ ተሾሙ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ አቶ አንተነህ ፈቃዱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አድርጎ ሾሟል፡፡
አቶ አንተነህ ፈቃዱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሀላ ፈጽመዋል፡፡
ዘጋቢ፡ ድልነሳዉ ታደሰ

More Stories
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) አቀራቢነት፡-
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) አቀራቢነት፡-
ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ ሆነዉ በድጋሚ ተሾሙ