የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነዉ ተሾሙ

የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነዉ ተሾሙ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባዔ የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል፡፡

አዲሱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሀላ ፈጽመዋል፡፡

ዘጋቢ፡ ድልነሳዉ ታደሰ