ወ/ሮ ነኢማ ሙኒር የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነዉ ተሾሙ

ወ/ሮ ነኢማ ሙኒር የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነዉ ተሾሙ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባዔ ወ/ሮ ነኢማ ሙኒር የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አድርጎ ሾሟል፡፡

በተጨማሪም ወ/ሮ ዘቢባ መሀመድ የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነዉ ተሾመዋል፡፡

አዲሶቹ የክልሉ አፈ ጉባኤ እና ምክትል አፈ ጉባኤ በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሀላ ፈጽመዋል፡፡

ዘጋቢ፡ ድልነሳዉ ታደሰ