የ2018 ዓ.ም የአንድ ጀምበር 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደቡብ ኦሞ ዞን በይፋ ተጀመረ
ለተከላው አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅቶች ተደርገው ወደ ተግባር መገባቱን የደቡብ ኦሞ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ ምንላርገው አዲሱ አብራርተዋል።
ዞናዊ የአንድ ቀን አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በበናፀማይ ወረዳ እየተካሄደ ሲሆን ተሳታፊዎችም ገና ከማለዳው በነቂስ ወጥተው አሻራቸውን እያኖሩ ይገኛሉ።
ዘጋቢ: ተመስገን አበራ – ከጂንካ ጣቢያችን

More Stories
ሰው ተኮር የበጎነት እሴቶች በሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ እንዲሆኑ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ በመስራት ላይ ይገኛል – ዶ/ር መሀመድ ኑሪዬ
በዓልን ምክንያት በማድረግ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ እንዳይደረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ
የጎፋና ኦይዳ ህዝቦች የባህል፣ የታሪክና የቋንቋ ሲምፖዚየም በሳውላ ከተማ እየተካሄደ ነው