ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የጤና ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ላንቴ ቀበሌ እየተካሔደ ነው
በዘመቻው ተላላፊ እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ልየታ እና የሕክምና አገልግሎት ይሰጣል።
በመርሀ ግብሩ የፌደራል ጤና ሚኒስትር የፕሮግራም ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ አቶ ሌሊሳ አማኑኤልን ጨምሮ የክልል የዞንና አጋር ድርጅቶች እየተሳተፉበት ይገኛል።
ከሐምሌ 13 እስከ 24 /2018 ዓ.ም እየተካሔደ ባለው በዚሁ ዘመቻ በአገሪቱ ባሉ 08 ክልሎች በ401 ወረዳዎች ከሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ41 ሚሊዮን 665ሺህ በላይ ማህበረሰብ የዘመቻው ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ዘጋቢ: ወ/ገብርኤል ላቀው – ከአርባ ምንጭ ጣቢያችን
ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የጤና ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ላንቴ ቀበሌ እየተካሔደ ነው

More Stories
ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የጤና ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ላንቴ ቀበሌ እየተካሔደ ነው
የወባ በሽታን ጨምሮ 7 ያህል የሐሩራማ አካባቢ በሽታዎች ለመከላከል የሚያስችል የመድሃኒት እደላና የተቀናጀ የጤና ዘመቻ ስራ በይፋ መጀመሩ ተገለጸ
የገጠር ኮሪደር ልማት ስራዎች የአርሶአደሩን አኗኗር ከማሻሻል ባለፈ የዜጎችን ዘላቂ ተጠቃሚነት ለማረጋገጠ የላቀ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ