ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ መደረግ ጀምሯል
በዚህም መሠረት በሶዶ ዙሪያ ምርጫ ክልል ሁለት ግሪንላንድ ሆቴል ምርጫ ጣቢያ ጊዜያዊ ውጤት ተለጥፏል።
መራጮችም ድምፅ በሰጡበት ጣቢያ ተገኝተው ጊዜያዊ ውጤቱን እየተመለከቱ ነው።
ዘጋቢ፡ ካሱ ብርሀኑ
ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ መደረግ ጀምሯል
በዚህም መሠረት በሶዶ ዙሪያ ምርጫ ክልል ሁለት ግሪንላንድ ሆቴል ምርጫ ጣቢያ ጊዜያዊ ውጤት ተለጥፏል።
መራጮችም ድምፅ በሰጡበት ጣቢያ ተገኝተው ጊዜያዊ ውጤቱን እየተመለከቱ ነው።
ዘጋቢ፡ ካሱ ብርሀኑ
More Stories
ህዝበ ክርስቲያኑ የ2019 ዓ.ም የእንቁጣጣሽ በዓልን በሚያከብርበት ወቅት አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የጠምባሮ ልዩ ወረዳ የሀይማኖት አባቶች ተናገሩ
የ2018 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ታላላቅ ስኬቶችን ያስመዘገበችበት እና የዲጂታል ሽግግር የሉዓላዊነቷ ምሰሶ መሆን የቻለችበት አመት መሆኑን አቶ አልማው ዘውዴ ገለፁ
ጳጕሜን 5 “የነገው ቀን” በኮሬ ዞን በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው