7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የዲሞክራሲ ስርዓትን መሰረት የምናሲዝበት ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የዲሞክራሲ ስርዓትን መሰረት የምናሲዝበት ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ

ርዕሰ መስተዳድሩ በዲሞክራሲ ምርጫ ዜጎች የሀገራቸውን መንግስት በራሳቸው ድምፅ ይሆነኛል ያሉትን ፓርቲ እንዲመርጡ አሳስበዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ የማረቃ ገና ምርጫ ክልል ተገኝተው ድምፃቸውን ሰጥተዋል፡፡

ዘጋቢ፡ ቴዎድሮስ ወርቅነህ