3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
18 ክለቦች የሚሳተፉበት 3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ከሚያዝያ 22 እስከ ግንቦት 07/2018 በጂንካ ከተማ ይካሄዳል።
የክልሉ እግር ኳስ ፌደሬሽንና የስፖርት ምክር ቤት እንዲሁም የክለቦች ተወካዮች በተገኙበት በተከናወነ የዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት ነው መርሃ-ግብሩ ይፋ የተደረገው።
በዚህም መሠረት፦
ምድብ “ሀ”
- ጋዘር
- ኬሌ
- ሳውላ
- ዳሰነች
- ብርብር ከተማ
ምድብ “ለ”
- ገሱባ
- አቢ ተስፋ
- ቱርማ ከተማ
- አርባምጭ ዙሪያ
- ወላይታ ሶዶ ከተማ
ምድበ “ሐ”
- ገልማ ከተማ
- ጨልባ (ጋርዱላ)
- ኧሌ
- ሻራ ተስፋ
ምድብ “መ”
- ምዕራብ አባይ
- ይርጋጨፌ
- አጩ ተስፋ
- ሐመር
በመክፈቻው ጨዋታ ጋዘር ከዳሰነች ይገናኛሉ፡፡
ዘጋቢ፡ ጄታ ታገሰ – ከጂንካ ጣቢያችን

More Stories
መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
መስቀል የድህነት ምልክት መሆኑን የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮና ምዕራብ ኦሞ አህጉረ-ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ህዝቅኤል ተናገሩ