ለሰባተኛ ጠቅላላ ምርጫ ሴት እጩዋችን የማስተዋወቅ መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነዉ
ሀዋሳ፡ ሚያዚያ 20/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ቤት የሴቶች ክንፍ የድጋፍ ስልፍ እና ለሰባተኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ሴት እጩዋችን የማስተዋወቅ መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነዉ፡፡
በመርሀ-ግብሩ በ7ኛ ጠቅላላ ምርጫ ብልፅግና ፓርቲን በመወከል ለክልልና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረቡ ዕጩዎች ትዉዉቅ የሚካሄድ ይሆናል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገብረ መስቀል ጫላን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም የፓርቲው ሴት አባላት በሰልፉ ተሳታፌ ሆነዋል።
ዘጋቢ፡ ባዬሽ ጉልላት

More Stories
መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
መስቀል የድህነት ምልክት መሆኑን የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮና ምዕራብ ኦሞ አህጉረ-ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ህዝቅኤል ተናገሩ