በአፍሪካ ዋንጫ የተሳታፊ ሀገራት ቁጥር ላይ ጭማሪ ተደረገ
ሀዋሳ፡ መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) ከቀጣዩ የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ጀምሮ የተሳታፊ ሀገራት ቁጥር ላይ ጭማሪ መደረጉን ካፍ አሳውቋል።
የካፍ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በትናንትናው ዕለት በግብፅ ካይሮ ባደረጉት ስብሰባ የተሳታፊ ሀገራት ቁጥር ከ24 ወደ 28 ሀገራት እንዲያድግ መወሰኑ ተገልጿል።
የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ በሦስቱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ኬንያ፣ታንዛኒያ እና ኡጋንዳ የጣምራ አዘጋጅነት እንደሚካሄድ ይታወቃል።
ዘጋቢ፡ ሙሉቀን ባሳ

More Stories
ማንቸስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ማንቸስተር ዩናይትድ አንድሬ ሳንቶስን አስፈረመ
የ2018 የCBE የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እና የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን በማሸነፍ ሁለት ዋንጫ ላነሳው የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ክልሉ ያዘጋጀውን የዕውቅናና የሽልማት ፕሮግራም ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 06/2018 ከቀኑ 12፡00 ጀምሮ በሀዋሳ ሀይሌ ሪዞርት ይካሄዳል።