ዱቡሻና የዱቡሻ ወጋ ስርዓትን በዩኔስኮ የአለም ቅርስነት ለማስመዝገብ የሚረዳ የምክክር መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል

ዱቡሻና የዱቡሻ ወጋ ስርዓትን በዩኔስኮ የአለም ቅርስነት ለማስመዝገብ የሚረዳ የምክክር መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል

‎በመርሀ-ግብሩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደን ጨምሮ የኢፌዲሪ የቅርስ ጥናት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያለው፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወይኒቱ መልኬ ተገኝተዋል።

‎ዘጋቢ፡ ተመኙህ ገረሱ – ከአርባምንጭ ጣቢያችን