የመስቀል ደመራ በዓል በወላይታ ሶዶ ከተማ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች በተገኙበት እየተከበረ ነው

የወላይታ ዞን  ዋና አስተዳዳሪ ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል  ተሰማ  የሶዶ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ ኢታገኝ ሃይለማርያምን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ የሃይማኖቱ አባቶችና ምዕመናን በተገኙበት በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ   ይገኛል ፡፡

ዘጋቢ፡- ድርሻዩ   ጋሻው   ከዋካ