የከምባታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አረጋ እሸቱ በተገኙበት የመስቀል ደመራ በዓል በሺንሽቾ እየተከበረ ይገኛል

በመርሃ ግብሩም የከምባታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አረጋ እሸቱ፣ የከምባታ፣ ሀላባ፣ ጠምባሮ፣ የዳውሮና ኮንታ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ታሪኩ ተስፋዬና የከተማ አመራሮችና የሺንሽቾ ከተማ ምዕመናን በተገኙበት እየተከበረ መሆኑን የዞኑ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመለክታል፡፡