“የባህል ልማታችን ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን” በሚል መርህ 10ኛው ዙር የከምባታ ዞን ሕዝቦች የባህል፣ ታሪክ፣ ቋንቋ እና ልማት ሲምፖዚየም በዱራሜ እየተካሄደ ነው

“የባህል ልማታችን ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን” በሚል መርህ 10ኛው ዙር የከምባታ ዞን ሕዝቦች የባህል፣ ታሪክ፣ ቋንቋ እና ልማት ሲምፖዚየም በዱራሜ እየተካሄደ ነው

በሲምፖዚየሙ ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፍቃዱን ጨምሮ የክልል ቢሮ ኃላፊዎች፣ የዞን አስተዳደር ከፍተኛ የሰራ ኃላፊዎች፣ አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ተጋባዥ እንግዶችና የከምባታ ተወላጆች እየተሳተፉ ነው።

ዘጋቢ፡ ዘረሰናይ አበበ