ዩራጓይ የአለም ከ20 አመት በታች ሻምፒዮን ሆነች
ዩራጓይ ከድንቅ የጨዋታ ብቃት ጋር ነው ጣሊያንን አንድ ለዜሮ ያሸነፈችው።
ውድድሩ በአርጀንቲና አስተናጋጅነት የተካሄደ ሲሆን የአፍሪካ ተወካዮችን ጨምሮ ከመላው አለም የተወጣጡ ጠንካራ ብሄራዊ ቡድኖች ተሳታፊ ሆነውበታል።
ለ3ኛ ደረጃ በተካሄደ መርሃግብር እስራኤል ደቡብ ኮሪያን 3 ለ 1 አሸንፋለች።

More Stories
አትሌት መሠረት ደፋር የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ሽልማት ተበረከተላት
ማርቲን ኦዴጋርድ ለአንድ ወር ያህል ከሜዳ ይርቃል
ሞሮኮ አሜሪካን በማሸነፍ ለግማሽ ፍፃሜ ደረሰች