የወራቤ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የሙያና የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው
በዛሬው ዕለት የሚመረቁት 1ሺህ 5 መቶ 61 ተማሪዎች ሲሆኑ በ45 የትምህርት ዘርፎች ስለመሆኑ ከዩኒቨርስቲው የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
ዩኒቨርስቲው የዘንድሮው የምረቃ መርሃ ግብር 6ኛው ዙር ነው።
ዘጋቢ : ጀማል የሱፍ
የወራቤ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የሙያና የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው
በዛሬው ዕለት የሚመረቁት 1ሺህ 5 መቶ 61 ተማሪዎች ሲሆኑ በ45 የትምህርት ዘርፎች ስለመሆኑ ከዩኒቨርስቲው የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
ዩኒቨርስቲው የዘንድሮው የምረቃ መርሃ ግብር 6ኛው ዙር ነው።
ዘጋቢ : ጀማል የሱፍ
More Stories
የቡርጂ ዞን ምክር ቤት አቶ ትንሳኤ ዮሐንስ ወጌ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ ሾመ
የወባ በሽታ ስርጭትን የመከላከልና የመቆጣጠርን ጉዳይ ቀዳሚ ተግባር አድርጎ እየሰራ መሆኑን የስልጤ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ
አገልግሎት አሰጣጡን በማዘመን ተገልጋዩን ለማርካት እየሰራ መሆኑን የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል አስታወቀ