8ኛው ሀገር በቀል ዕውቀቶች ለዘላቂ ሠላም በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የምርምር ዐውደ ጥናት በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል
በመድረኩ የዘርፉ ተመራማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲውና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ነው፡፡
በመድረኩ በ5 ዩኒቪርሲቲዎች የተከናወኑ የተለያዩ የምርምር ዓውደ ጥናቶች ቀርበው ውይይት እንደሚደረግባቸውም ከወጣው መርሀ ግብር መረዳት ተችሏል።
ዘጋቢ፡ እንጃ ገልሲሞ – ከአርባምንጭ ጣቢያችን

More Stories
በክረምት የታየው የበጎ ተግባር ተሳትፎ በበጋ ወራትም በማስቀጠል ደጋፊ የሚሹ ወገኖችን ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ።
የአካባቢ ብክለትን በመቀነስ ውብና ጽዱ አካባቢ ለመፍጠር የደን ልማትና ጥበቃን ማጠናከር እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ደንና አካባቢ ጥበቃ መምሪያ ገለጸ
ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ