የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተፋሰስ ልማትና የበልግ አዝመራ ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ በሶዶ ከተማ ይካሄዳል
በመድረኩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ፣ የክልሉ ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ አለማየሁ ባውዲ፣ የዞን ዋና አስተዳዳሪዎች፣ የግብርና እና የተጠሪ ተቋማት ተወካዮች እና የሚመለከታቸው አካላት ይሳተፋሉ።
በክልሉም የተፋሰስ ልማትና የበልግ አዝመራ ተግባራትም በይፋ ይጀመራል።
ዘጋቢ: ጀማል የሱፍ
More Stories
የኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞ እውን እንደሚሆን በግብርናው ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ውጤታማ ስራዎች ማሳያ ናቸው – ሚኒስትር አዲሱ አረጋ
በቀቤና ልዩ ወረዳ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በተከናወኑ የልማት ስራዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ አበረታች ውጤት እየተመዘገበ መምጣቱ ተገለጸ