የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች በ147ኛው የዓለም የፓርላማ ህብረት (IPU) ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ነው

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች በ147ኛው የዓለም የፓርላማ ህብረት (IPU) ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ነው

በአንጎላ ማናማ እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ ስብሰባ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር የተከበሩ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ እና ሌሎችም የምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡

ምንጭ፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት