ማዕከሉ በኮንታ ዞን የቡና ሙዝ ስብጥር የአመራረት ቴክኖሎጂን ለማስተዋወቅ ያለመ የመስክ ጉብኝት እያደረገ ነው

ማዕከሉ በኮንታ ዞን የቡና ሙዝ ስብጥር የአመራረት ቴክኖሎጂን ለማስተዋወቅ ያለመ የመስክ ጉብኝት እያደረገ ነው

ሀዋሳ፡ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል በኮንታ ዞን የቡና ሙዝ ስብጥር የአመራረት ቴክኖሎጂን ለማስተዋወቅ ያለመ የመስክ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል፡፡

በጉብኝቱ የማዕከሉ አመራሮች፣ ባለሙያዎች እንዲሁም የአካባቢው አርሶ አደሮች እየተሳተፉ ነው፡፡

ዘጋቢ: ደረጀ ተፈራ – ከዋካ ጣቢያችን