“የኤድንበራ ሰፋኒት የሆኑት ግርማዊት ልዕልት በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ወቅት ዛሬ በቢሮዬ አግኝቼ በተለያዩ የልማት ጉዳዮች ላይ መክረናል።

“የኤድንበራ ሰፋኒት የሆኑት ግርማዊት ልዕልት በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ወቅት ዛሬ በቢሮዬ አግኝቼ በተለያዩ የልማት ጉዳዮች ላይ መክረናል። በሀገራችን ለሚያደርጉት የበጎ አድራጎት ድጋፍ ከፍ ያለ አድናቆት አለን።” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)