የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት በትኩረት ይሰራል – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ
ሀዋሳ፡ መስከረም 29/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት በትኩረት እንደሚሠራ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ።
ቢሮው በአርባ ምንጭ ማዕከል በይፋ ሥራ መጀመሩን አስታውቋል።
የቢሮው ሀላፊ አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የቢሮው ሠራተኞች መደበኛ ሥራቸውን ከሌላው ጊዜ በላቀ ደረጃ እዲወጡ አሳስበዋል።
የቢሮው ምክትል ሐላፊ እና የሬጉሌሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍቅርተ አብርሐም በበኩላቸው ባለሙያዎች ባለጉዳዮችን በቅንነት እና በታማኝነት እንዲያገለግሉ አሳስበዋል።
ዘጋቢ፡ ወ/ገብርኤል ላቀው – ከአርባ ምንጭ ጣቢያችን

More Stories
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው
የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ