የማረቆ ልዩ ወረዳ የምስረታ ስነ ሥርዓት በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት እየተካሄደ ነው
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመዋቅር ጥያቄ ምላሽ ከተሰጣቸው አንዱ የማረቆ ልዩ ወረዳ ነው።
በመሆኑም በዛሬው እለት የልዩ ወረዳው ምስረታ መርሀግብር በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት በመካሄድ ላይ ይገኛል ፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች፣ ምሁራን፣ የብሄረሰቡ ተወላጆች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የልማት አጋሮች እንዲሁም ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል።
ዘጋቢ፡ ዘይኔ ሁንዲቶ- ከወልቂጤ ጣቢያችን

More Stories
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው
የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ