በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ የአብሮነት ቀን በደማቅ ስነ-ስርዓት እየተከበረ ነው
ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) የካራት ዙሪያ ወረዳ አመራርና መንግስት ሰራተኞች፣ የተለያዩ የአካባቢው ነዋሪዎች፣ ከኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ከመጡ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር በመሆን በ“ኅብር የተሠራች ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 6 የአብሮነት ቀን እየተከበረ ነው፡፡
ጳጉሜን 6 የአብሮነት ቀን የሚያጠናክሩ መሪ ቃሎችና ሃሳቦችን በእግር ጉዞ ላይ በማስተጋባት እለቱን በደማቅ ስነ-ስርዓት በማክበር ላይ ናቸው።
ዘጋቢ፡ ብዙነሽ ዘውዱ
More Stories
የፀረ ተህዋሲያን መድሃኒቶች መላመድ ለሰው ልጆች ስጋት እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ
በሀዲያ ዞን ከ8መቶ 50ሺህ በላይ የተለያዩ የህብረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተግባራት መከናወናቸው ተገለፀ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ 120 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ