መቀመጫቸውን በየም ዞን ሳጃ ከተማ ያደረጉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህግ ትርጉምና የአመራር አቅም ግንባታ ተቋማት የስራ ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው
ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 04/2015 ዓም (ደሬቴድ) መቀመጫቸውን በየም ዞን ሳጃ ከተማ ያደረጉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህግ ትርጉምና የአመራር አቅም ግንባታ ተቋማት የስራ ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው።
በሳጃ ከተማ የብሔረሰቦች ምክር ቤት፣ የባህል ቱሪዝም ቢሮ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአመራር አካዳሚ ቢሮዎች በዛሬው ዕለት በይፋ ስራ ይጀምራሉ።
የየዞኑ ህዝቦች በሳጃ ከተማ ተገኝተው የተመደቡ ቢሮ አመራሮችን አቀባበል አድርገዋል።
ዘጋቢ፡ ዳዊት ኃይለየሱስ
More Stories
የፀረ ተህዋሲያን መድሃኒቶች መላመድ ለሰው ልጆች ስጋት እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ
በሀዲያ ዞን ከ8መቶ 50ሺህ በላይ የተለያዩ የህብረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተግባራት መከናወናቸው ተገለፀ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ 120 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ