በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማህበራዊ ክላስተር መስሪያ ቤቶች በወራቤ ከተማ በይፋ ስራ ጀመሩ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማህበራዊ ክላስተር መስሪያ ቤቶች በወራቤ ከተማ በይፋ ስራ ጀመሩ

ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 04/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማህበራዊ ክላስተር መስሪያ ቤቶች በይፋ ስራ ጀምረዋል፡፡

የክልሉ ጤና እና ትምህርት ቢሮዎች የስራ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት በወራቤ ከተማ ተካሄዷል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፍቃዱ እና የጤና ቢሮ ሃላፊ አቶ ሽመልስ ዋንጎሮ እንዲሁም የስልጤ ዞና አስተዳዳሪ አቶ አሊ ከድር እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች እና የወራቤ ከተማ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።

ዘጋቢ፡ ጀማል የሱፍ