የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የዱራሜ ማዕከል የግብርና ገጠር ልማት ክላስተር ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ መረሃ ግብር እየተካሄደ ነው
ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 04/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የዱራሜ ማዕከል የግብርና ገጠር ልማት ክላስተር ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ መረሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡
አቶ ኡስማን ሱሩር በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የግብርና ቢሮ ኃላፊ እና የግብርና ገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የዱራሜ ማዕከል ተቋማትን መርቀው በይፋ ስራ ያስጀምራሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በዕለቱ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የከተማው ህዝብ ደማቅ አቀባበል በማድረግ ላይ ይገኛል።
ዘጋቢ፡ ዘላለም ተስፋዬ
More Stories
የፀረ ተህዋሲያን መድሃኒቶች መላመድ ለሰው ልጆች ስጋት እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ
በሀዲያ ዞን ከ8መቶ 50ሺህ በላይ የተለያዩ የህብረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተግባራት መከናወናቸው ተገለፀ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ 120 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ