በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወልቂጤ ከተማ ይፋዊ የመንግስት ተቋማት ስራ ማስጀመሪያ በዛሬ ዕለት ይከናወናል
ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 04/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወልቂጤ ከተማ ይፋዊ የመንግስት ተቋማት ስራ ማስጀመሪያ በዛሬ ዕለት ይከናወናል፡፡
የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በመገኛት ይፋዊ የመንግስት ተቋማት ስራ ማስጀመሪያ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ይፋዊ ስራ ማስጀመሪ በማስመልከት የማርሽ ባንድ በከተማው የተለያዩ ትርኢቶችን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
በዛሬ ዕለት ስራ የሚጀምረው የመንግስት ተቋማት ህግ አውጭና የመስረተ ልማት ክላስተር በመባል ወደ ስራ እንደሚገባ ማወቅ ተችሏል።
ዘጋቢ፡ ፋሲል ኃይሉ

More Stories
ህዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር በብዝሃነት ውስጥ የሚንፀባረቁ የመረዳዳትና የአብሮነት በጎ እሴቶችን ይበልጥ በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊና የየዞን ከፍተኛ አመራሮች በሣውላ ማረሚያ ተቋም አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ እና ልየታ ተካሄደ