ቡታጅራ ከተማ ዛሬ እንግዶቿን ትቀበላለች

ቡታጅራ ከተማ ዛሬ እንግዶቿን ትቀበላለች

ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 04/2015 ዓም (ደሬቴድ) ቡታጅራ ከተማ ዛሬ እንግዶቿን ትቀበላለች፡፡

ነዋሪዎቿም በጭፈራ፣ በፈረስ ጉግስ እና በተለያዩ ኩነቶች እንግዶቻቸውን ሊቀበሉ ተሰናድተዋል፡፡

ዘጋቢ: ማሬ ቃጦ