በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እና በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በጋራ በTAAT- II wheat compact ፕሮጀክት ድጋፍ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን ሚሻ ወረዳ በቡዕማ ቀበሌ የተከናወነ ማህበረሰብ ዓቀፍ የስንዴ ዘር ብዜት ማሳ ላይ ብሔራዊ የአርሶ አደሮች የመስክ በዓል እየተከበረ ይገኛል
በመስክ ምልከታዉም በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የግብርናና ገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር፣ የክልሉ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ፀጋዬ ተረፈ፣ የፌዴራል፣ የክልል፣ የዞኖችና የልዩ ወረዳ አመራሮችና ባለሙያዎች እንዲሁም አርሶአደሮች እየተሳተፉ ናቸዉ።
በምርጥ የስንዴ ዘር ብዜት ስራዉም 43 አርሶ አደሮች የተሳተፉ ሲሆን በ35 ሄክታር የለማ የስንዴ ምርጥ ዘር ብዜት ማሳ መሆኑም ተገልጿል።
ዘጋቢ፡ ተሻለ ከበደ – ከሆሳዕና ጣቢያችን

More Stories
የእንሰት ተክል ያለውን ዘርፈ ብዙ ፋይዳ በተመለከተ የተለያዩ የጥናትና ምርምር ሥራዎች መሰራታቸውን የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ገለፀ
በክልሉ ውስጥ የሚገኙ ውብ የተፈጥሮ እና ሰፊ የባህል ሀብቶችን በአግባቡ በማልማት ለክልሉ ብሎም ለሀገር እድገትና ብልጽግና ማዋል ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰለሞን ካሣሁን ተናገሩ
የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን ስናከብር ብዝሀዊ ማንነትን በማረጋገጥና ሀገራዊ አንድነትን በማስከበር ሊሆን ይገባል – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት