የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በዓል የፓናል ውይይት መካሄድ ጀመረ

የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በዓል የፓናል ውይይት መካሄድ ጀመረ

ሀዋሳ፡ መስከረም 12/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በዓል አካል የሆነዉ የፓናል ወይይት በቦንጋ ከተማ ባህል አዳራሽ እየተካሄደ ነው።

በፓናል ወይይቱ የሚሳተፉ የመንግስት ከፍተኛ ስራ ኃላፊዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የብሔሩ ተወላጆችና ሌሎች ተጋባዥ ተገኝተዋል።

ዘጋቢ፡ በሀብታሙ ታደሰ – ከቦንጋ ጣቢያችን