“ሀገሬን እገነባለሁ ኃላፊነቴንም እወጣለሁ”በሚል መሪ ቃል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች ክልል አቀፍ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል

“ሀገሬን እገነባለሁ ኃላፊነቴንም እወጣለሁ”በሚል መሪ ቃል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች ክልል አቀፍ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል

በውይይት መድረኩም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው(ደ/ር) እና ሌሎች የመንግስት ከፍተኛ ስራ ሃላፊዎች እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል ፡፡

ዘጋቢ : ኤርጡሜ ዳንኤል-ከሆሳዕና ጣቢያችን