12ኛው የውሃና ሀይድሮ-ዲፕሎማሲ ኮንፍረንስ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል

12ኛው የውሃና ሀይድሮ-ዲፕሎማሲ ኮንፍረንስ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል

በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ቀናት እየተካሄደ በሚቆየው  ኮንፍረንስ ላይ የኢፌድሪ ውሀና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ፣ዶ/ር ኢንጂነር ሱልጣን ወሊ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስተር የኢነርጂ ዘርፍ ሚኒስተር ዲኤታ ፣አቶ ሞቱማ መቃሳ በውሀና ኢነርጂ ሚኒስተር ሚኒስትር ዲኤታ  ፣ የኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና በአለም ስለ ኢትዮጵያ ዉሃ ጉዳዮች ተከራካሪ መሀመድ አል አሩሲ፣ የተለያዩ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንቶች፣ እንዲሁም ሌሎችም የውሃ ከፍተኛ ምሁራኖችና ተመራማሪዎች፣ ፓሊሲ አውጭዎች፣ ፣የልማት አጋሮችና  ባለድርሻ አካላት በኮንፍራንሱ ተገኝተዋል።

ዘጋቢ : ማርታ ሙሉጌታ ከአርባ ምንጭ