የስልጤ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 29 መደበኛ ጉባዬውን ማካሄድ ጀመረ

የስልጤ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 29 መደበኛ ጉባዬውን ማካሄድ ጀመረ

የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉበኤ ወ/ሮ መህዲያ ቡሴር በጉባኤው መክፈቻ እንደገለጹት፥ በ29ኛ መደበኛ ጉባኤ የ9 ወር ሪፖርት ማቅረብ፣ የ28ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃላ-ጉባኤ መርምሮ በማጽደቅ ነው የዕለቱ ጉባኤ የጀመረው፡፡

በአሁኑ ሰዓት የስልጤ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ ዘይኔ ቢልካ የዘጠኝ ወር ሪፖርት እየቀረቡ ሲሆን በቀረበው ሪፖርት መሰረት ከምክር ቤት አባላት አስተያየት እና ጥያቄ ቀርቦ ውይይት እና ማብራሪያ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

ዘጋቢ: ሙጂብ ጁሃር – ከሆሳዕና ጣቢያችን