አምራች ኢንዱስትሪውን በማጠናከር ተኪ ምርቶን ለመጨመር የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ ገለጸ
ቢሮው “ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” ንቅናቄ በአርባ ምንጭ ጀምሯል።
ከ75 በላይ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ከሸማቹ ጋር ያገናኘው ባዛርና ኤግዚቢሽን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በተገኙበት በይፋ ተከፍቷል።
በመድረኩ በኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚታዩ ዕድሎች እና ተግዳሮቶች ዙሪያ የተዘጋጁ ጥናቶች ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ዘጋቢ፡ ወ/ገብርኤል ላቀው – ከአርባ ምንጭ ጣቢያችን
More Stories
በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በቋሚነት የሚደገፉበት ስራ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የቡርጂ ዞን አስተዳደር አስታወቀ
“አንድ ሰው ወደዚህች ምድር ሲመጣ እንዲሰራ የተፈቀደለትና የሚጠበቅበት ነገር አለ” – ታደሰ ገብሬ /ጃክሰን/
በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የባለድርሻ አካላት ቅንጅት ጉልህ ድርሻ እንዳለው ተገለጸ