የብልፅግ ፖርቲ የ7 ዓመት የለውጥ ጉዞን አስመልክቶ የመጋቢት 24 በአል በተለያዩ ሁነቶች በአርባምንጭ ከተማ አየተከበረ ይገኛል
የለውጡ መንግስት ባለፉት ሰባት አመታት ያከናወናቸው ተግባራትን በማስታወስ ስልጣን በሰላማዊ መንገድ የተያዘበት እና የህዝብ ጥያቄ በተገቢው ምላሽ ያገኘበት መጋቢት 24 በአርባምንጭ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
የመጋቢት 24 በአል በተለያዩ ሁነቶች አየተከበረ ሲሆን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የፓርቲው አመራሮችና አባላት፣ የጋሞ ዞን እና የከተማው አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የክብር እንግዶች ተገኝተዋል።
በአሉ በፈረስ ጉግስ፣ በማስ ስፖርትና በተለያዩ ሁነቶች ለታዳሚው ለእይታ እየቀረቡ ይገኛሉ።
ዘጋቢ፡ ገነት መኮንን – ከአርባምንጭ ጣቢያችን
የብልፅግ ፖርቲ የ7 ዓመት የለውጥ ጉዞን አስመልክቶ የመጋቢት 24 በአል በተለያዩ ሁነቶች በአርባምንጭ ከተማ አየተከበረ ይገኛል

More Stories
በሀገሪቷ ባለፉት 7 የለዉጥ አመታት የተገኙ ድሎችን በማስቀጠል የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቀቤና ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሞሳ ኢዶሳ ገለፁ
ድልና ውጤት የሚመጣው በምኞት ሳይሆን ጠንክሮ በጋራ መሥራት ሲቻል ነው ሲሉ ዶ/ር መሪሁን ፍቅሩ ተናገሩ
መጋቢት 24 በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቅ የፖለቲካ እጥፋት የተደረገበት ነው – ዶ/ር አበባየሁ ታደሰ