የዒድ አል ፈጥር በዓል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

የዒድ አል ፈጥር በዓል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በዞኑ በተለያዩ አካባቢዎች ተከብሯል፡፡

በዓሉ በሶላትና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው የተከበረው፡፡

ዘጋቢ: ተሾመ ፀጋዬ – ከይርጋጨፌ ጣቢያችን