የአቶ ግርማ የሺጥላ አስከሬን ሽኝት በወዳጅነት አደባባይ ተከናወነ።
የአቶ ግርማ የሺጥላ አስከሬን በማርሽ ቡድን፣ በወዳጅ ዘመዶቻቸው እና በስራ ባልደረቦቻቸው ታጅቦ ወዳጅነት አደባባይ ደርሷል።
በወዳጅነት አደባባይም÷ የአቶ ግርማ የሺጥላ ባልደረቦች ፣ የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች አሸኛኘት አድርገዋል።
በመቀጠልም የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው በወላጆቻቸው ፍላጎት እና ጥያቄ መሰረት በተወለዱበት ሰሜን ሸዋ ዞን መሀል ሜዳ እንደሚፈጸም ተገልጿል።
More Stories
ጠንካራ የጤና ልማት ስርአት በመዘርጋት የህብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነትን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
በቡና ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሀብቶች የውሃን ሀብት ከብክለት በመጠበቅ ማህበራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ አሳሰበ
የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም