ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 3ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 3ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ ምክር ቤቱ በክልሉ ባለፉት ስድስት ወራት በመንግስት የተከወኑ ተግባራትን ያደምጣል። የምክር ቤት አባላት በሚቀርበው ሪፖርት ላይ ጥያቄና አስተያየት አቅርበው ምላሽ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። ዘጋቢ: ሲሳይ ደበበ Continue Reading Previous የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቡርጂ ዞን ሶያማ ከተማ አስተዳደር የዞን እስልምና ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ የቡርጂ ዞን እስልምና ምክር ቤት የአባላት፣ ፕሬዝዳንትና ሥራ አሰፈፃሚዎችንNext የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቡርጂ ዞን ሶያማ ከተማ አስተዳደር የዞን እስልምና ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ የቡርጂ ዞን እስልምና ምክር ቤት የአባላት፣ ፕሬዝዳንትና ሥራ አሰፈፃሚዎችን አስመረጠ More Stories ዜና በእንስሳት እርባታ ከተሰማራን ወዲህ ኑሯችን ተሻሽሏል – የጋዘር ከተማ ወጣቶች ዜና በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄን ባህል በማድረግ የአካባቢ ጥበቃ ስራን ማጎልበት ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አሳሰቡ ዜና ፈጣንና ቀልጣፋ መረጃን ተጀራሽ በማድረግ የመንግስትና የማህበረሰቡን ተግባቦት ይበልጥ ለማጠናከር የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና የጎላ መሆኑ ተጠቆመ
More Stories
በእንስሳት እርባታ ከተሰማራን ወዲህ ኑሯችን ተሻሽሏል – የጋዘር ከተማ ወጣቶች
በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄን ባህል በማድረግ የአካባቢ ጥበቃ ስራን ማጎልበት ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አሳሰቡ
ፈጣንና ቀልጣፋ መረጃን ተጀራሽ በማድረግ የመንግስትና የማህበረሰቡን ተግባቦት ይበልጥ ለማጠናከር የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና የጎላ መሆኑ ተጠቆመ