የሸካቾ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል “ማሽቃሬ ባሮ” እየተከበረ ነው
ሀዋሳ፡ መስከረም 19/2019 ዓ.ም (ደሬቴድ) የሸካቾ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል “ማሽቃሬ ባሮ” ለሦስተኛ ጊዜ አንድራቻ ጌጫ ንጉሥ ተቺ ቄጆቺና ሚክረቾ አባላት እንዲሁም በርካታ ተጋባዥ እንግዶችና የብሔሩ ተወላጆች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል፡፡
የብሔሩ ዘመን መለወጫ በዓል ዘንድሮ ለሶስተኛ ጊዜ በተለያዩ አካባቢዎች እየተከበረ ቆይቶ ዛሬ ደግሞ መቋጫውን በጌጫ ከተማ እየተከበረ ነው።
በሁነቱ ላይ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ አርቲስቶች፣ ቲክቶከሮች፣ የአጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች የባህል አባቶችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል።
ዘጋቢ: ታሪኩ ታደሰ – ከማሻ ጣቢያችን

More Stories
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የቱሪዝም ቢሮ 2018 በጀት ዓመት የአፈፃፀም ግምገማ እና 2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ የምክክር መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ እያካሄደ ይገኛል
የአርሶአደር ማሰልጠኛ ማዕከላት ለግብርና ቴክኖሎጂ ሽግግርና ምርታማነት ያላቸው ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ሊጠናከሩ እንደሚገባ ተገለፀ
መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ