የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ
ሀዋሳ: ሰኔ 28/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) የቀድሞ የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው ለመሾም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
የርገን ክሎፕ በገዛ ፈቃዳቸው ከብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝነት የተሰናበቱትን አሰልጣኝ ጁሊያን ናግልስማንን ተክተው የሀገራቸውን ብሔራዊ ቡድን ለማሰልጠን መስማማታቸውን ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘግቧል።
ክሎፕ የመርሲሳይዱን ክለብ ሊቨርፑልን ለሰባት ዓመታት በዋና አሰልጣኝነት ከማምራታቸው በተጨማሪ ሌሎች 6 ክለቦችን በሀላፊነት መርተዋል።
ዘጋቢ፡ ሙሉቀን ባሳ

More Stories
ማንቸስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ማንቸስተር ዩናይትድ አንድሬ ሳንቶስን አስፈረመ
የ2018 የCBE የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እና የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን በማሸነፍ ሁለት ዋንጫ ላነሳው የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ክልሉ ያዘጋጀውን የዕውቅናና የሽልማት ፕሮግራም ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 06/2018 ከቀኑ 12፡00 ጀምሮ በሀዋሳ ሀይሌ ሪዞርት ይካሄዳል።