የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ትምህርት ዘርፎች በድህረ ምረቃ እና በቅድመ ምረቃ ለ17ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 249 ተማሪዎችን በቴፒ ግቢ እያስመረቀ ይገኛል
በዛሬው እለት ዩኒቨርሲቲው በቴፒ ግቢ እያስመረቀ የሚገኘው በሁለት ኮሌጅ እና በአንድ ትምህርት ቤት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 245 በቅድመ ምረቃ እና 4 ተማሪዎች በድህረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን የተከታተሉ ናቸው።
ከተመሪቂ ተማሪዎች መካከልም 20ዎቹ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡
ዘጋቢ: አብዮት በቀለ – ከሚዛን ጣቢያችን
More Stories
እመርታ ለዘላቂ ከፍታ!
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የእምርታ ቀንን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት:-
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) መልዕክት፡-