የየም ብሔር የ2019 የዘመን መለወጫ “ሄቦ” በዓል በዞኑ ሳጃ ከተማ እየተከበረ ይገኛል

የየም ብሔር የ2019 የዘመን መለወጫ “ሄቦ” በዓል በዞኑ ሳጃ ከተማ እየተከበረ ይገኛል

በበዓሉ ላይ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የሚገኙ ሲሆን የአከባቢዉና የብሔሩ ተወላጆች በአደባባይ በዓሉን ማክበር ጀምረዋል፡፡

የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በተለያዩ የሚዲያ አማራጮቹ በዓሉን ከሳጃ በቀጥታ ስርጭት ከደቂቃዎች በኋላ ማስተላለፍ ይጀምራል፡፡

ዘጋቢ፡ ድልነሳው ታደሰ