ከአንድ ነጥብ አምስት ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የጉራጌ ዞን አስተዳደር ህንፃ እየተመረቀ ነው
በወልቂጤ ከተማ በ2ሺህ ካሬ ሜትር መሬት ላይ ያረፈው ባለ 9 ወለል የጉራጌ ዞን አስተዳደር ህንፃ እየተመረቀ ነው።
በመርሃ ግብሩ ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፣ የክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ፣ የክልሉ ብሔር ብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ አቶ አቡቶ አኒቶ ፣ የክልሉ ዋና የመንግስት ተጠሪ ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር)፣ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል።
ዘጋቢ፡ ሪድዋን ሰፋ – ከወልቂጤ ጣቢያችን

More Stories
“የፅናት ቀን” በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እየተከበረ ነው
በማህበራት ተደራጅተው ወደ ስራ የገቡ ወጣቶች ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን እያስመዘገቡ መሆኑ ተገለጸ
በኮሬ ዞን የጽናት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው